Videos: Entoto Kidane Mehret

ክፍል 1 የእንጦጦ ሀመረኖኅ ኪዳነምህረት ገዳም ታሪክ ድንቅ ገዳም

sulus Tube. Part 1 History of Enteto Hamrenoh Kidanemhret Monastery 
A wonderful monastery

በኢትዮጵያ በርካታ ገዳማት ደብሮችና አብያተ ክርስቲያናት ያሉ ሲሆን በውስጣቸውም በርካታ ቅርሶች ታሪኮችና ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ይገኛሉ፡፡ከነዚህም ውስጥ የእንጦጦ ሃመረ ኖህ ኪዳነ ምህረት ገዳም በመዲናችን አዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ የዚህን ገዳም አመሰራረት ታሪክ ሃይማኖታዊ በረከቶች እንዲሁም ስል መንፈሳሰዊ አባቶች ታሪክ በተከታታይ በ ሶስት ክፍል ሙሉ ታሪኩን እናቀርብላችኋለን ትከታተሉን ዘንድ እንጋብዛለን፡፡
Nov 3, 2019, 9:15 min. There are many monasteries and churches in Ethiopia, with numerous monuments and religious activities. Among them are the monastery of Antoto Hamere naoh Kidane Mercy Monastery in Addis Ababa. We invite you to follow the story of the founding of this monastery, the religious blessings, and the three-part series about the history of the spiritual fathers. 




እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን "ሙዳዬ መና" ጎዶልያስ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር

Entoto Kidane Mehret Church "Mudaye Mana" Godolias Spiritual Travel Association

ጎዶልያስ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር

Godolias Spiritual Travel Association

Aug 13, 2019, 4:44 min. Entoto kidane mihiret church ጎዶልያስ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር


Comments

Popular posts from this blog

Entoto Park (Inquiries)

Entoto Natural Park

Art & History Museums